The Heinz Architectural Center is the Carnegie Museum of Art's forum for the presentation, exploration, and incubation of architectural ideas. The new design transforms the Center into a contemporary facility that strengthens cross-museum connections and brings together its exhibitions, collections, research, learning, and public engagement.
የሃይንዝ አርክቴክቸር ማዕከል ፣ የካርኔጊ የሥነ ጥበብ ሙዚየም ፤ አርክቴክቸር ነክ ሀሳቦችን ለማቅረብ፣ ለመመርመር እና ለማዳበር የሚጠቀምበት መድረክ ነው። አዲሱ ዲዛይን ማዕከሉን ወደ ዘመናዊ ተቋም የሚቀይረው ሲሆን፣ ይህም በሙዚየሙ ክፍሎች መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር፤ ኤግዚቢሽኖችን፣ ስብስቦችን፣ ምርምርን፣ ትምህርትን እና የህዝብ ተሳትፎን በአንድ ላይ ያሰባስባል።
Type: Cultural. Location: Pittsburgh, Pennsylvania. Year: 2026- Ongoing. AD—WO Team: Jen Wood, Emanuel Admassu, David Zhang, André Santos, Miang Patanakijpaibul, Katie Solien. Architect of Record: R3A; Structural, MEP/FP, Daylighting, and IT/AV Engineering, and Sustainability: Buro Happold; Lighting Design: Tillotson Design Associates; Acoustics: VizzAcoustics.
ዓይነት: ባህላዊ. ቦታ: ፒትስበርግ, ፔንስልቬንያ. ዓመት: 2026 - በመካሄድ ላይ. AD—WO ቡድን፡- ጄን ዉድ፣ አማኑኤል አድማሱ፣ ዴቪድ ዣንግ፣ አንድሬ ሳንቶስ፣ ሚያንግ ፓታናኪጂፓይቡል፣ ኬቲ ሶሊየን። ዋና አርክቴክት፡ R3A፤ መዋቅር፣ ሜካኒካል፣ ኤሌክትሪክ፣ የቧንቧ ስራ፣ የእሳት መከላከያ፣ የተፈጥሮ ብርሃን አጠቃቀም፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ፣ ኦዲዮ-ቪዥዋል ምህንድስና እና ዘላቂነት፡ Buro Happold፤ የብርሃን ዲዛይን፡ Tillotson Design Associates፤ አኮስቲክስ (የድምፅ ጥናት)፡ VizzAcoustics።